ዋሺንግተን ዲሲ —
የመን የሚደርሱ የአፍሪካ ቀንድ ጥገኝነት ጠያቂዎችና ፍልሰተኞች በሁኔታው በሚያተርፉ የተለያዩ ታጣቂ ቡድኖችና ወንጀለኞች በአስከፊ ሁኔታ እየተያዙ ይታሠራሉ ሲል የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍታኛ ኮሚሽን አስታውቋል።
ጂኒቫ ከሚገኘው ዩኤንኤችሲአር ዋና ጽሕፈት ቤት ሊሻስ ሊይን ለአሜሪካ ድምፅ ተከታዩን አጭር ዘገባ ልካለች።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ