No media source currently available
የመን የሚደርሱ የአፍሪካ ቀንድ ጥገኝነት ጠያቂዎችና ፍልሰተኞች በሁኔታው በሚያተርፉ የተለያዩ ታጣቂ ቡድኖችና ወንጀለኞች በአስከፊ ሁኔታ እየተያዙ ይታሠራሉ ሲል የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍታኛ ኮሚሽን አስታውቋል።