በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከ81,000 በላይ የሚሆኑ ኤርትራውያን ስደተኞች አድራሻቸው በትክክል አልታወቀም


የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ድርጅት (UNHCR)
የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ድርጅት (UNHCR)

የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ድርጅት (UNHCR) ከኤርትራ ከሚመጡ ስደተኞች መካከል ከ81,000 በላይ የሚሆኑ ወደ ተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች ገብተው እንደሚኖሩ ቢገመትም አድራሻዎቻቸው በትክክል እንደማይታወቅ ገልጿል።

ከደቡብ ሱዳን ወደ ኢትዮጲያ አይሎ የነበረው ፍልሰት እየቀነሰ መምጣቱ ተገልጿል። ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ስደተኞች ቁጥርም፣ ከአምናው የዘንድሮ ቢቀንስም፣ የፍልሰቱ መጠን አሁንም ከፍተኛ መሆኑ ተነግሯል።

ከኤርትራ ስደተኞችም መካከል ከ81,000 በላይ የሚሆኑ ወደ ተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች ገብተው እንደሚኖሩ ቢገመትም አድራሻዎቻቸው በትክክል እንደማይታወቅ የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ድርጅት (UNHCR) አመልክቷል።

መለስካቸው አመሃ የላከውን ዝርዝር ከድምጽ ፋይሉ ያዳምጡ።

ከ81,000 በላይ የሚሆኑ ኤርትራውያን ስደተኞች አድራሻቸው በትክክል አልታወቀም
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:54 0:00

XS
SM
MD
LG