ዋሺንግተን ዲሲ —
መጠለያም ሆነ ሌሎች መሠረታዊ የሆኑ አስፈላጊ ነገሮች እንደማያገኙም ጨምሮ ገልጿል።
የአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ዘጋቢ ኢሳ ሽላይን ከስደተኞቹ አገልግሎት ዋና ፅሕፈት ቤት በላከችው ዘገባ ጠቅሳለች፤ አዳነች ፍሰሀየ ታቀርበዋለች።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች አገልግሎት በሠሜን ካሜሩን ድንበር አካባቢ በቀላሉ በማይደረስበት ቦታ ላይ የተሰባሰቡት በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ ናይጀሪያውን ስደተኞች በአስከፊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ግልጿል።
መጠለያም ሆነ ሌሎች መሠረታዊ የሆኑ አስፈላጊ ነገሮች እንደማያገኙም ጨምሮ ገልጿል።
የአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ዘጋቢ ኢሳ ሽላይን ከስደተኞቹ አገልግሎት ዋና ፅሕፈት ቤት በላከችው ዘገባ ጠቅሳለች፤ አዳነች ፍሰሀየ ታቀርበዋለች።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።