No media source currently available
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች አገልግሎት በሠሜን ካሜሩን ድንበር አካባቢ በቀላሉ በማይደረስበት ቦታ ላይ የተሰባሰቡት በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ ናይጀሪያውን ስደተኞች በአስከፊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ግልጿል።