በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መልሶ ለማቋቋምና ለዘላቂ ልማት የሚውል ዕርዳታ


መልሶ ለማቋቋምና ለዘላቂ ልማት የሚውል ከዴንማርክ፣ ከጃፓንና ከተባበሩት መንግሥታት የልማት መርኃግብር - ዩኤንዲፒ በተገኘ አምስት ሚሊየን ዶላር 5 ሺህ ሰዎች በመጀመሪያ ዙር ተጠቃሚ እንደሚሆኑ የመርኃግብሩ የኢትዮጵያ ኃላፊ ተናግረዋል፡፡

የኢትዮጵያ መንግሥት ተፈናቅለው የነበሩትን መመለሱን ገልፇ ከአጋር ድርጅቶችና ከለጋሽ አገሮች በሚገኘው ድጋፍ መልሶ በዘላቂነት የማቋቋም ስራ እያከናወነ መሆኑን የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

መልሶ ለማቋቋምና ለዘላቂ ልማት የሚውል ዕርዳታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:56 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG