በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጦርነቱን ሸሽተው ወደ ሱዳን የሚሰደዱ ቁጥራቸው እየጨመረ ነው


በትግራይ እየተካሄደ ያለውን ወታደራዊ ግጭት በመሸሽ ወደ ሱዳን የሚሰደዱ ቁጥራቸው እየጨመረ ነው።
በትግራይ እየተካሄደ ያለውን ወታደራዊ ግጭት በመሸሽ ወደ ሱዳን የሚሰደዱ ቁጥራቸው እየጨመረ ነው።

ከ43 ሺህ በላይ የሚሆኑ ተፈናቃዮች ድንበር አቋርጠው ወደ ሱዳን ገብተዋል።

በትግራይ እየተካሄደ ያለውን ወታደራዊ ግጭት በመሸሽ ወደ ሱዳን በመግባት ላይ ላለው እና ቁጥሩ እየጨመረ ለመጣው ስደተኛ የሚደረገውን ዕርዳታ ኦፕሬሽን ለመመልከት የተባበሩት መንግሥታት ከፍተኛ የስደተኞች ኮምሽነር ፊሊፖ ግራንዲ ካርቱም ናቸው።

ቁጥሩ ከ43 ሺህ በላይ የሚሆን ተፈናቃይ በያዝነው ድንበር አቋርጦ ምስራቃዊ ሱዳን መግባቱም ተዘግቧል።

ሊሳሽ ላይን ከጄኔቫ ዘገባ ልካለች።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ጦርነቱን ሸሽተው ወደ ሱዳን የሚሰደዱ ቁጥራቸው እየጨመረ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:46 0:00


XS
SM
MD
LG