በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኡጋንዳ መንግሥት ሮቤርት ኪያጉላኚን እንዲፈታ በናይሮቢ ሠልፍ ተደረገ

የኡጋንዳ መንግሥት የሀገሪቱ የፓርላማ አባል ሮበርት ኪያጉላኚን እንዲፈቱ ዛሬ በናይሮቢ የተቃውሞ ሠልፍ ተደረገ። በተቃውሞ ሠልፉ ላይ በርካታ ኬንያዊያን እንዲሁም በናይሮቢ የሚኖሩ የኡጋንዳ ዜጎች ተሳትፈውበታል።

ሮበርት ኪያጉላኚ ወይም በቅፅል ስማቸዉ ቦቢ ዋይን ኡጋንዳዊ ሙዚቀኛ፣ ታዋቂ ነጋዴ፣ እንዲሁም በኡጋንዳ የኪያዶንዶ ግዛት ተወካይ የፓርላም አባል ናቸው። ኪያጉላኚ ነሃሴ 8 አሩራ በሚባል ቦታ የሀገሩ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የምረጡኝ ዘመቻ በሚያደርጉበት ወቅት ሙሴቬኒን ያጀብ በነበረ ተሽካርካሪ ላይ በደረሰ ጥቃት እጃችዉ አለበት ተብለው በቁጥጥር ውለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የኡጋንዳ መንግሥት ሮቤርት ኪያጉላኚን እንዲፈታ በናይሮቢ ሠልፍ ተደረገ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:20 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG