ዋሺንግተን ዲሲ —
ትናንት በዩናይትድ ስቴትስ የዜና ማሰራጫ የወጣ ዘገባ እንደሚለው በዚህ ዕቅድ ኤርትራ አለችበት፤ ሌሎቹ ታንዛኒያ፣ ሱዳን፣ ናይጀሪያ፣ ሚያንማር ቤላሩስ እና ክሪጊስታን ናቸው። እንዳንዶቹ ሀገሮች በዕገዳው የሚገቡት በዕገዳው የዚቫ ነክ ጉዳዮች ብቻ እንደሚውል‘Wall Street Journal’ ዘግቧል። ‘Politico’ የተባለው የደረ ገፅ ዜና አውታር ደግሞ ይህ አዲስ ተጨማሪ ሀገሮች ዝርዝር ያለቀለት እንዳልሆነ ሊቀየርም እንደሚችል ጠቅሷል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ