No media source currently available
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ አስተዳደር በጉዞ ዕገዳ መዝገብ ካካተታቸው ሀገሮች ዝርዝር ሰባት ሌሎች ሀገሮችን ሊጭምር ዕቅድ እንዳለው ዘገባዎች አመለከቱ።