በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትግራይ ባለሥልጣናት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ፖለቲካ ላይ የሰጡት ማብራሪያ

ኢትዮጵያ ባለፉት 17 ዓመታት በጣም ከፍ ያለ ዕድገት አስመዝግባለች፤ አሁን ሕዝቡ አዲስ ለውጥ የሚያይበትና የሚስማበት ሁኔታ የለም አሉ አንድ ከፍተኛ የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ባለሥልጣን፡፡

የትግራይ ባለሥልጣናት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ፖለቲካ ላይ የሰጡት ማብራሪያ

ኢትዮጵያ ባለፉት 17 ዓመታት በጣም ከፍ ያለ ዕድገት አስመዝግባለች፤ አሁን ሕዝቡ አዲስ ለውጥ የሚያይበትና የሚስማበት ሁኔታ የለም አሉ አንድ ከፍተኛ የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ባለሥልጣን፡፡

የህወሓት ሊቀመንበርና የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረ ጺዮን ገ/ሚካኤል እና የህወሓት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል የድርጅቱ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ዓለም ገብረወሃድ ባለፈው ማክሰኞ ከትግራይ ጋዜጠኛ የኪነጥበብ እና የማስታወቂያ ባለሞያዎች ጋር በወቅታዊ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ ባደረጉት ውይይት ነው ቀደም ያለውን የተናገሩት፡፡ አቶ ዓለም ገብረወሃድ ኢህአዴግ በመንታ መንገድ ላይ ነው አበቃለት ብለን ተስፋ ከምንቆርጥ ከድርጅቱ ጋር ሆነን እንታገላለን ማለታቸው ተጠቅሷል፡፡ ድርጅቱን ወደ ጎን የተመተው አዝማሚያና ፈላጭ ቆራጭ አመራር በኢትዮጵያ እያደገ ነው ብለዋል፡፡

አንድ ቀን በፈጀው ውይይት በ1500 የሚገመት ተሳታፊዎች እንደተገኙ ጠቅሶ፣ ዓለም ፍስሃ ሰለስብሰባው ዝርዝር ዘገባ አድርሶናል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የትግራይ ባለሥልጣናት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ፖለቲካ ላይ የሰጡት ማብራሪያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:53 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG