በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሕዝባዊ ወያነ ሐርነት ትግራይ ማዕከላዊ ኮሚቴ ግምገማ ላይ የተደረገ ውይይት

ተወያዮቹ አቶ መሐሪ ዮኅንስና አቶ ጌታቸው አራጋዊን
ተወያዮቹ አቶ መሐሪ ዮኅንስና አቶ ጌታቸው አራጋዊን

የሕዝባዊ ወያነ ሐርነት ትግራይ ማከላዊ ኮሜቴ ላለፉት ሦስት ሳምንታት ስለ ስትራቴጃዊ አመራር፣ ስለፖለቲካዊ ሁኔታዎች፣ ስለ መላ የልማት ትራንስፎርሜሽን፣ ዲሚክራስያዊ ስርዓትን ስለማነፁ ያሉትን ሁኔታዎች ጥልቀት ባለው መንገድ በመገምገም መሰረታዊ ድክመቶች ያላቸውን መርምሯል የሚል መግለጫ ባለፈው አርብ አውጥቷል።

የሕዝባዊ ወያነ ሐርነት ትግራይ ማከላዊ ኮሜቴ ላለፉት ሦስት ሳምንታት ስለ ስትራቴጃዊ አመራር፣ ስለፖለቲካዊ ሁኔታዎች፣ ስለ መላ የልማት ትራንስፎርሜሽን፣ ዲሚክራስያዊ ስርዓትን ስለማነፁ ያሉትን ሁኔታዎች ጥልቀት ባለው መንገድ በመገምገም መሰረታዊ ድክመቶች ያላቸውን መርምሯል የሚል መግለጫ ባለፈው አርብ አውጥቷል።

ድክመቶች ያላቸውንም በዝርዝር ይፋ ካደረገ በኋላ ሂስና ግለ-ሂስ ማካሄድም እንደሚቀጥል አስታውቋል።

ድክመቶች ተብለው ስለተዘረዘሩት ነጥቦች እንዲወያዩ አቶ መሐሪ ዮኅንስንና አቶ ጌታቸው አራጋዊን ጋብዘናል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በሕዝባዊ ወያነ ሐርነት ትግራይ ማዕከላዊ ኮሚቴ ግምገማ ላይ የተደረገ ውይይት
please wait

No media source currently available

0:00 0:20:48 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG