No media source currently available
የሕዝባዊ ወያነ ሐርነት ትግራይ ማከላዊ ኮሜቴ ላለፉት ሦስት ሳምንታት ስለ ስትራቴጃዊ አመራር፣ ስለፖለቲካዊ ሁኔታዎች፣ ስለ መላ የልማት ትራንስፎርሜሽን፣ ዲሚክራስያዊ ስርዓትን ስለማነፁ ያሉትን ሁኔታዎች ጥልቀት ባለው መንገድ በመገምገም መሰረታዊ ድክመቶች ያላቸውን መርምሯል የሚል መግለጫ ባለፈው አርብ አውጥቷል።