በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአዲስ አበባ የሚገኙ ሁለት የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደሮች በቴለርሰን ጉብኝት ላይ


የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቴለርሰን ያደረጉት ጉብኝት ሀገራቸው ከኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ አንፃር ያላትን አቋም ይበልጥ ያረጋገጠችበትና ግልፅ ያደረገችበት መሆኑን በአዲስ አበባ የሚገኙት አምባሳደር አስታውቀዋል፡፡

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቴለርሰን ያደረጉት ጉብኝት ሀገራቸው ከኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ አንፃር ያላትን አቋም ይበልጥ ያረጋገጠችበትና ግልፅ ያደረገችበት መሆኑን በአዲስ አበባ የሚገኙት አምባሳደር አስታውቀዋል፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ ለምሳሌ ለኢትዮጵያ ችግሮች መፍትሄ እንደማይሆን የተናገሩት በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ማይክል ሬነር ውጭ ጉዳይ ሚኒስትራችን ይሄንን ግልፅ አድርገዋል ብለዋል፡፡

በተጨማሪም ተቀማጭነታቸው በአዲስ አበባ የሆኑት ሁለቱ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደሮች ዛሬ የሰጡትን መግለጫ የተከታተለው እስክንድር ፍሬው ተከታዩን ልኳል፡፡

ሙሉውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።

በአዲስ አበባ የሚገኙ ሁለት የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደሮች በቴለርሰን ጉብኝት ላይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:55 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG