በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ደኅንነትና ፍትህ ለትግራይ" የተቃውሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ተካሄደ


ደኅንነትና ፍትህ ለትግራይ የተቃውሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ
ደኅንነትና ፍትህ ለትግራይ የተቃውሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ

"ደኅንነትና ፍትህ በኢትዮጵያ ላሉ የትግራይ ተወላጆች" የሚል ዓላማና መጠሪያ ይዘው የሚያንቀሳቀሱ ዜጎች በዛሬው ዕለት በዋሽንግተን ዲሲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት ፊት ለፊት ተቃውሞና ድጋፍን ያጣመረ ሰልፍ አካሂደዋል፡፡

የሰልፉ አዘጋጆች ለአሜሪካ ድምጽ እንደተናገሩት በአምባገነነት የከሰሷቸው የጠቅላይ ምኒስትር አብይ አህመድ መንግሥት ኢትዮጵያ ውስጥ በሚፈጽሙት የሰብአዊ መብት ጥሰትና በተለይም የትግራይ ተወላጆች ላይ እየፈጸሙት ነው ያሉትን በደል የተቃወሙ ሲሆን፣ በትግራይ ለሚካሄደው ምርጫ ደግሞ ድጋፋቸውን ለመግለጽ የዛሬውን ሰልፍ ማዘጋጀታቸውን ለአሜሪካ ድምጽ ገልጸዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

"ደኅንነትና ፍትህ ለትግራይ" የተቃውሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ተካሄደ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:24 0:00


XS
SM
MD
LG