No media source currently available
"ደኅንነትና ፍትህ በኢትዮጵያ ላሉ የትግራይ ተወላጆች" የሚል ዓላማና መጠሪያ ይዘው የሚያንቀሳቀሱ ዜጎች በዛሬው ዕለት በዋሽንግተን ዲሲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት ፊት ለፊት ተቃውሞና ድጋፍን ያጣመረ ሰልፍ አካሂደዋል፡፡