በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የስልክ አገልግሎት ጀመረ


የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ

በትግራይ ክልል ከትናንት ከሰዓት ጀምሮ የተቋረጠው የስልክ አገልግሎት ዛሬ ከሰዓት በኋላ እንደገና መጀመሩን የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ አስታውቀዋል።

ችግሩ የተከሰተው በማስተላለፊያ መስመር መቆረጥ ምክንያት መሆኑን የገለጹት ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ በምን ሁኔታ እንደተፈጠረም እየተጠና መሆኑን አመልክተዋል።

ከጦርነቱ በኋላ የተጠገነው የክልሉ የቴሌኮም መሠረተ ልማት በሙሉ አቅም በሚሰራበት ደረጃ ላይ አለመድረሱን ግን ጠቁመዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የስልክ አገልግሎት ጀመረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:11 0:00


XS
SM
MD
LG