በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"የትግራይ ክልል ልዩ ኃይል አባላት የክልሉን መንግሥት በመቃወም ወደ አማራ ክልል ገቡ” የተባለው 'በሬ ወለደ' ነው" - የትግራይ ክልል መንግሥት


መቀሌ
መቀሌ

“የትግራይ ክልል ልዩ ኃይል አባላት የክልሉን መንግሥት በመቃወም ወደ አማራ ክልል ገቡ” የተባለው 'በሬ ወለደ' ነው” ሲሉ ምላሽ የሰጡት የትግራይ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ቢሮ ምክትል ኃላፊ “በሂደት ላይ ያለውን ምርጫ ለማወክ የታለመ ነው” ሲሉ አስተባብለዋል።

የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ሓዱሽ ካሡ አክለውም "በጎበዝ አለቆች የሚመራውን የአማራ ክልል በመሸሽ ሰው ሰላም ወዳለበት ትግራይ እየጎረፈ ነው” ማለታቸውን ሪፖርተራችን ዘግቧል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።


XS
SM
MD
LG