በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በተማሪዎች ላይ የተፈፀመ ጥቃት


በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የምረቃ ሥነ ሥርዓታቸውን አጠናቀው ወደ አዲስ አበባ በመመለስ ላይ የነበሩ የአዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አዲመስኖ በምትባል አካባቢ በደረሰ የደፈጣ ጥቃት የዘጠኝ ሰዎች ህይወት ማለፉን ተማሪዎች ተናገሩ፡፡

በጥቃቱ ሥድስት ተመራቂ ተማሪዎች የመኪናው እረዳትና ሁለት የፌዴራል ፖሊሶች ህይወት ማለፉን ከጥቃቱ የተረፈ ተማሪ ለአሜሪካ ድምጽ ገልጸዋል፡፡ ተማሪዎቹ ከአምስት ቀናት በኋላ ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በተማሪዎች ላይ የተፈፀመ ጥቃት
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:08 0:00


XS
SM
MD
LG