መቀሌ —
በእስራኤል ሀገር የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች የተገዛው የአንበጣ መከላከያ ድሮን በፌደራል መንግሥት ወደ ክልሉ እንዳይገባ ለ7 ወራት ታግዷል ሲል የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከሰሰ።
ይህ ክልከላ ትግራይ በኢኮኖሚ የማዳከም ሴራ አካል ነው ብሏል ቢሮው። በእስራኤል የትግራይ ተወላጆች ማኅበረሰብ ተወካይ ለቪኦኤ እንደገለፁት በክልሉ የአንበጣ መንጋ ለመከላከል አሰቀድሞ በመጋቢት ወር የተላከ የኬሚካል መርጫ ድሮን ነው ብለዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።