በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ትግራይ ችላ ተብላለች” የሚል ቅሬታ እንዳለ ተገለፀ


በኢትዮጵያ የወጣው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ዓላማ ከዚህ በፊት የነበረው የዕድገት አቅጣጫ ተሻሽሎ በተለይም በኢንዳስትራላይዜሽን ላይ ያትኮረ ተግበራ እንዲካሄድ ሆኖ ሳለ በትግራይ ግን በፌደራል መንግሥት በኩል የተሠራ ነገር የለም።

በኢትዮጵያ የወጣው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ዓላማ ከዚህ በፊት የነበረው የዕድገት አቅጣጫ ተሻሽሎ በተለይም በኢንዳስትራላይዜሽን ላይ ያትኮረ ተግበራ እንዲካሄድ ሆኖ ሳለ በትግራይ ግን በፌደራል መንግሥት በኩል የተሠራ ነገር የለም።

ከባህር ዳር፣ ደብረ ብርሀን፣ በደቡብ ደግሞ ሀዋሳን ከመሳሰሉት አከባቢዎች ጋር ሲነፃፀር “ትግራይ ችላ ተብላለች” የሚል ቅሬታ በሕዝቡ ዘንድ እየተሰማ መሆኑን አቶ መሐሪ ዮኅንስና አቶ አስፋው ገዳሙ አብራርተዋል።

አቶ አማኑኤል ገብረትንሳዔ ደግሞ በመንግሥት በኩል ያለውን አመለካከት አንፀባርቀዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

“ትግራይ ችላ ተብላለች” የሚል ቅሬታ እንዳለ ተገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:33:03 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG