በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

እአአ 2015 የስደተኞችና የፍልሰተኞች ዓመት


እአአ 2015 የስደተኞችና የፍልሰተኞች ዓመት
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:40 0:00

ከተሰናባቹ የአውሮፓውያን 2015 ዓ.ም. መጀመርያው አንስቶ እስካሁን ወደ አውሮፓ ሕብረት ሃገሮች በባህር እያቋረጡ የገቡት ፍልሰተኞችና ስደተኞች ቁጥር ከአንድ ሚልዮን መብለጡን የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሺን አስታውቀ፡፡ ለንጽጽር ብሎም፣ ከአንድ አመት በፊት የገቡት 216,000 እንደነበሩ ጠቅሷል። ተጨማሪ የዜና ዘገባውን ለመስማት የተያያዘውን የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

XS
SM
MD
LG