በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በያቤሎ የመኪና አደጋ አሥራ ሦስት ሰው ሞተ

የያቤሎ መንገድ /ፋይል - ከፍሊከር አካውንት የተገኘ ፎቶ/
የያቤሎ መንገድ /ፋይል - ከፍሊከር አካውንት የተገኘ ፎቶ/

በደቡብ ኦሮምያ፤ ቦረና ዞን ውስጥ ትናንት፣ ዓርብ ምሽት ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ ቢያንስ የ13 ሰው ሕይወት መጥፋቱን የሆስፒታል ምንጮች አስታወቁ።

በደቡብ ኦሮምያ፤ ቦረና ዞን ውስጥ ትናንት፣ ዓርብ ምሽት ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ ቢያንስ የ13 ሰው ሕይወት መጥፋቱን የሆስፒታል ምንጮች አስታወቁ።

ያቤሎ - ኢትዮጵያ
ያቤሎ - ኢትዮጵያ

አደጋው የደረሰው አንድ መለስተኛ የጭነት ተሽከርካሪ ከሃምሣ በላይ ሰው ይዞ ሜጋ ወረዳ ውስጥ ካለችው የዓርብ ገበያ ከሚቆምባት ዱቡሉቂ ከተማ ወደ ጎብሶ የገጠር ቀበሌ ሲያመራ ቀርሳ ቦሩ ላይ በመገልበጡ መሆኑን የአባባቢው ምንጮች ለቪኦኤ ገልፀዋል።

በአደጋው ጉዳት የደረሰበት ብዙ ሰው ወደ ያቤሎ ሆስፒታልና በአካባቢው ወዳሉ የጤና ተቋማት መወሰዳቸው ተገልጿል።

XS
SM
MD
LG