በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአዋሽ ወንዝ በመሙላቱ የአፋር ክልል ነዋሪዎች እየተፈናቀሉ ነው


የኢትዮጵያ ካርታ
የኢትዮጵያ ካርታ

እየጣለ ባለው የክርምት ዝናብ ምክንያት የአዋሽ ወንዝ በመሙላቱ ከ32 ሽህ የሚደርሱ የአፋር ክልል ነዋሪዎች መፈናቀል ምክንያት መሆኑ ተሰማ።
ለጎርፉ ተጋላጭ የሆኑ የኅብረተሰብ ክፍሎች መንግሥት ተገቢውን ድጋፍና ክትትል እያደረገልን አይደለም ሲሉ ቅሬታቸውን ገልጸዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአዋሽ ወንዝ በመሙላቱ የአፋር ክልል ነዋሪዎች እየተፈናቀሉ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:35 0:00


XS
SM
MD
LG