በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች የስንበት ደብዳቤ


ዋይት ሃውስ
ዋይት ሃውስ

ዩናይትድ ስቴትስ የአስተዳደር ሽግግር ሲደረግ አስረካቢው ፕሬዚዳንት ለተረካቢው የመልካም ምኞት መግለጫ ደብዳቤ ጽፈው ዋይት ሃውስ ጽህፈት ቤቱ ጠረጴዛ ያስቀምጣሉ።

ትረምፕ ለባይደን አስቀምጠው ይሆን ፕሬዚዳንቶች የስልጣን ዘመናቸውን አጠናቀው ሲሰናበቱ ለተረካቢው ፕሬዚደንት አጭር የመልካም ምኞት መግለጫ ደብዳቤ ጽፈው ማስቀመጥ ከተጀመረ ከሠላሳ ዓመት በላይ ሆኗል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች የስንበት ደብዳቤ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:11 0:00


XS
SM
MD
LG