No media source currently available
ዩናይትድ ስቴትስ የአስተዳደር ሽግግር ሲደረግ አስረካቢው ፕሬዚዳንት ለተረካቢው የመልካም ምኞት መግለጫ ደብዳቤ ጽፈው ዋይት ሃውስ ጽህፈት ቤቱ ጠረጴዛ ያስቀምጣሉ።