መቐለ —
ተከዜ ግድብ /ከጉግል ማፕ የተገኘ ፎቶ/
የመቐለ ዩኒቨርሲቲ በተከዜ ግድብ ላይ የዓሳ ልማት ለማሳደግ የሚረዳ የባህር ላይ እርሻ ለማካሄድ የሚያስችል ምርምር እያካሄደ ይገኛል።
በዩኒቨርሲቲው የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞችና የምርምር ዳሬክተሮች ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ታደሰ ደጀኔ በተከዜ ግድብ ላይ 5 የዓሳ ዝርያዎች መገኘታቸው ገልጿል።
ግርማይ ገብሩ ያጠናቀረው ዝግጅት አለ፣ ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።
-
ግርማይ ገብሩ