በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመቐለ ዩኒቨርሲቲ በተከዜ ግድብ ላይ የዓሳ ልማት ለማሳደግ ምርምር እያካሄደ ነው


የመቐለ ዩኒቨርሲቲ በተከዜ ግድብ ላይ የዓሳ ልማት ለማሳደግ ምርምር እያካሄደ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:43 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የመቐለ ዩኒቨርሲቲ በተከዜ ግድብ ላይ የዓሳ ልማት ለማሳደግ የሚረዳ የባህር ላይ እርሻ ለማካሄድ የሚያስችል ምርምር እያካሄደ ይገኛል። በዩኒቨርሲቲው የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞችና የምርምር ዳሬክተሮች ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ታደሰ ደጀኔ በተከዜ ግድብ ላይ 5 የዓሳ ዝርያዎች መገኘታቸው ገልጿል።

XS
SM
MD
LG