በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሥራ ፈጠራ ክህሎት ያላቸውን ወጣቶች የሚያግዘው ስቴም ፓወር


የሥራ ፈጠራ ክህሎት ያላቸውን ወጣቶች የሚያግዘው ስቴም ፓወር
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:34 0:00

የሥራ ፈጠራ ክህሎት ያላቸውን ወጣቶች የሚያግዘው ስቴም ፓወር

ስቴም ፓወር የተሰኘ ዓለም አቀፍ ግብረ ሠናይ ድርጅት፣ ከቪዛ ጋራ በመተባበር፣ በርካታ የሥራ ፈጠራ ክህሎት ያላቸውን ወጣቶች ሕልማቸውን እውን እንዲያደርጉ በማገዝ ላይ ይገኛል፡፡

ባለፉት ሦስት ዓመታት ተግባራዊ በኾነው ፕሮጀክቱም፣ ከ2ሺሕ600 በላይ ወጣቶች እንደየዝንባሌያቸው በተለያዩ የሥራ ፈጠራ መስኮች ሥልጠና እና ሌሎች ድጋፎችን አግኝተዋል፡፡ ከእነዚኽም የተወሰኑት ሐሳባቸውን ወደ ሥራ ቀይረው፣ ለሌሎችም የሥራ ዕድልን ፈጥረዋል፡፡

ኬኔዲ አባተ፣ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ፣ በኢሊሊ ሆቴል በተካሔደው የ“ስቴም ፓወር” እና የ”ቪዛ” የሦስት ዓመት የጋራ ፕሮጀክት ማጠቃለያ ዝግጅት ላይ ተገኝቶ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG