በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከ2500 በላይ የደምህት አባላት ኢትዮጵያ ገቡ


ከ2500 በላይ የትግራይ ህዝብ ዴሞክራስያዊ ንቅናቄ /ደምህት/ ሰራዊት አባላት መንግሥት ያቀረበው የሰላም ጥሪ ተቀብለው በዛሬው ዕለት ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል።

ከ2500 በላይ የትግራይ ህዝብ ዴሞክራስያዊ ንቅናቄ /ደምህት/ሰራዊት አባላት መንግሥት ያቀረበው የሰላም ጥሪ ተቀብለው በዛሬው ዕለት ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል።

ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ በነበሩበት ወቅት በኤርትራ ሰገነይቲ በተባለ አካባቢ የመኪና መገልበጥ አደጋ አጋጥሟቸው ከሰራዊቱ አባላት አራቱ ህይወታቸው አልፏል።

ንቅናቄው በቀጣይ ወደ ሰላማዊ የትግል ስልት ገብቶ ፖለቲካዊ ተሳትፎ እንደሚያደርግ አስታውቋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ከ2500 በላይ የደምህት አባላት ኢትዮጵያ ገቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:19 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG