በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር መግለጫ


ዶ/ር አረጋዊ በርሄ
ዶ/ር አረጋዊ በርሄ

የፌዴራሉ መንግሥት በህወሓት ላይ የጀመረውን ዘመቻ፣ የህወሓት አመራሮች በትግራይ ህዝብ ላይ እንደተወሰደ እርምጃ አድርገው የሚያስተላልፉትን ቅስቀሳ እንደሚቃወመው፣ የትግራይ ዴሞክራሲዊ ትብብር ገለጸ፡፡

ትብብሩ የትግራይ ህዝብ ጠላት ህወሓት ነው ብሏል፡፡ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር አረጋዊ በርሄ በትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር ስም ዛሬ በተሰጡ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንዳስታወቁት፣ የህወሓት አመራሮች መንግሥት እየወሰደ ያለውን እርምጃ፣ በትግራይ ህዝብ ላይ የተደረገ ጦርነት አስመስለው የሚያደርጉት ቅስቀሳ ከእውነት የራቀ ነው ብለዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡

የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:00 0:00


XS
SM
MD
LG