የሱዳን ጦርነት፣ በተለይም በሕፃናት ላይ አስከፊ ተጽእኖ አሳድሯል። ሕይወታቸውን ለማትረፍ ወደ ጎረቤት ሀገራት በሚሸሹበት ወቅት፣ አንዳንዶቹ ከወላጆቻቸው ተለያይተዋል። ስቃይም ገጥሟቸዋል። የቪኦኤዋ ሺላ ፖኒ በደቡብ ሱዳን እና ሱዳን ድንበር ላይ ከምትገኘው ሬንክ ከተማ እንደላከችው ዘገባ ከሆነ፣ አንዳንዶቹ ሕፃናት ለጊዜው እንደ ወላጅ ከሚንከቧከቧቸው ሰዎች ጋራ በመኖር ላይ ናቸው።
ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም