የሱዳን ጦርነት፣ በተለይም በሕፃናት ላይ አስከፊ ተጽእኖ አሳድሯል። ሕይወታቸውን ለማትረፍ ወደ ጎረቤት ሀገራት በሚሸሹበት ወቅት፣ አንዳንዶቹ ከወላጆቻቸው ተለያይተዋል። ስቃይም ገጥሟቸዋል። የቪኦኤዋ ሺላ ፖኒ በደቡብ ሱዳን እና ሱዳን ድንበር ላይ ከምትገኘው ሬንክ ከተማ እንደላከችው ዘገባ ከሆነ፣ አንዳንዶቹ ሕፃናት ለጊዜው እንደ ወላጅ ከሚንከቧከቧቸው ሰዎች ጋራ በመኖር ላይ ናቸው። ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች