በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሱዳን በኬሜካላዊ ጦር መሣሪያ ዕገዳ ድርጅት ውስጥ ወሳኝ ሚና ተሰጣት

ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

ሱዳን፣ በኬሚካላዊ ጦር መሣሪያ ዕገዳ ድርጅት ውስጥ ወሳኝ ቁልፍ ሚና ተሰጣት፣ በአንዳንድ ተንታኞች ዘንድ ግን፣ የድርጅቱን ተዓማኒነት ጥያቄ ውስጥ የሚያስገባ ውሳኔ ነው በሚል ነቀፋ አስነስቷል።

ሱዳን፣ በኬሚካላዊ ጦር መሣሪያ ዕገዳ ድርጅት ውስጥ ወሳኝ ቁልፍ ሚና ተሰጣት፣ በአንዳንድ ተንታኞች ዘንድ ግን፣ የድርጅቱን ተዓማኒነት ጥያቄ ውስጥ የሚያስገባ ውሳኔ ነው በሚል ነቀፋ አስነስቷል።

የሱዳን መንግሥት እራሱ ባለፈው ዓመት ዳርፉር ውስጥ ኬሚካላዊ ጦር መሣሪያ ተጠቅሟል በሚል ተከሶ እንደነበር ይታወሳል።

ሱዳን በጦር መሣሪያ አስወጋጅ ድርጅት ውስጥ የሥራ አስፈፃሚ ምክር ቤቱን በምክትል ሊቀመንበርነት እንድትመራ የመሰየሟ ነገር ብዙዎቹን እያነጋገረ ነው፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ሱዳን በኬሜካላዊ ጦር መሣሪያ ዕገዳ ድርጅት ውስጥ ወሳኝ ሚና ተሰጣት
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:09 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG