በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በደቡብ ክልል በሚነሱ ችግሮች ዙሪያ የምሁራን አስተያየት


ሀዋሳ
ሀዋሳ

በደቡብ ክልል የሚገኙ ዞኖች በክልል የመደራጀት ፍላጎት በርክቷል ፤ ምክር ቤቶቻቸውም የክልልነት ጥያቄ እየተቀበሉ ለክልል ምክር ቤት እያሳወቁ መሆናቸው እየተገለፀ ነው፡፡

በደቡብ ክልል የሚገኙ ዞኖች በክልል የመደራጀት ፍላጎት በርክቷል ፤ ምክር ቤቶቻቸውም የክልልነት ጥያቄ እየተቀበሉ ለክልል ምክር ቤት እያሳወቁ መሆናቸው እየተገለፀ ነው፡፡

የክልል መዋቅር ጥያቄ ህገ መንግታሥዊ መብት ቢሆንም በ10ኛው ድርጅታዊ ጉባዔ ካስቀምጥኳቸው አቅጣጫዎች ውጭ ነው እያለ ነው የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝብ ዴሞክራሲ ንቅናቄ - ደኢህዴን፡፡

በአንፃሩ የአገሪቱ ህገ መንግሥት ደግሞ በክልል የመደራጀት ጥያቄ ህገ መንግሥታዊ መብት መሆኑን ይደነግጋል፡፡

በሃዋሳና ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የህግ ምሁራን ጥያቄዎቹ ህገ መንግሥታዊ ስለሆኑ መፈታት ያለባቸው በህገ መንግሥቱ ድንጋጌ እንጂ በፖለቲካ ድርጅቶች ጊዜያዊ አቋምና አቅጣጫ አይደለም ይላሉ፡፡

ክልሉ ጥያቄውን ተከትሎ በሚነሱ ችግሮች የከፋ ጉዳት እንዳያስተናግድ የክልሉ መንግሥት ማድረግ ስላለበትም ጉዳይ ምሁራን ሀሳባቸውን ሰጥተዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በደቡብ ክልል በሚነሱ ችግሮች ዙሪያ የምሁራን አስተያየት
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:05 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG