በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደቡብ ክልል ምክር ቤት የህዝብ እንደራሴዎች ቅሬታ


አቶ ርስቱ ይርዳው
አቶ ርስቱ ይርዳው

የደቡብ ክልል ምክር ቤት የህዝብ እንደራሴዎች በክልሉ ለሚነሱ የመዋቅር ጥያቄዎች የክልሉ መንግስት ምላሽ መስጠት አልቻለም ሲሉ ቅሬታቸውን አሰሙ።

ራስን በራስ ካላስተዳደርኩ በሚል ሰበብ የሚነሱ የመዋቅር ጥያቄዎች የክልሉን ሰላም ነስቶ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ አስከተለ እንጂ ለህዝቡ ኑሮ ላይ ያመጣው ረብ የለም ብለዋል የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ርስቱ ይርዳው።

ከትናንት በስቲያ የተጀመረው የክልሉ ምክር ቤት 5ተኛ ዙር 5ተኛ ዓመት የስራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የደቡብ ክልል ምክር ቤት የህዝብ እንደራሴዎች ቅሬታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:57 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG