በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በደቡብ ክልል አማሮ ወረዳና በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ግጭት ሰዎች ተገደሉ


በደቡብ ክልል አማሮ ወረዳና በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳ አዋሳኝ ላይ ዳግም በተቆሰቆሰ ግጭት ትላንት የሦስት ሰዎች ህይወት ማለፉንና ንብረት መውደሙን የአማሮ ወረዳ የፀጥታ ፅ/ቤት አስታወቀ፡፡

በደቡብ ክልል አማሮ ወረዳና በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂዞን ገላና ወረዳ አዋሳኝ ላይ ዳግም በተቆሰቆሰ ግጭት ትላንት የሦስት ሰዎች ህይወት ማለፉንና ንብረት መውደሙን የአማሮ ወረዳ የፀጥታ ፅ/ቤት አስታወቀ፡፡

በአካባቢው በተደጋጋሚ በሲቪሎች ላይ ጥቃት የሚያደርሰ የታጠቀ ኃይል አለ ይላሉ ነዋሪዎች፡፡

የገላና ወረዳ ፀጥታ አስተዳደር በበኩሉ የአስተዳደር ወሰን የሚያስከትለው ችግር አንጂ እንደሚባለው የታጠቁ ሃይሎች የሚያደርሱት ጥቃት አይደለም ።የህዝብየአርስ በርስ ግጭት ነው ብሏል፡፡

ለዝርዝሩ ዮናታን ዘብዲዮስ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በደቡብ ክልል አማሮ ወረዳና በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ግጭት ሰዎች ተገደሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:42 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG