በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደኢህዴን ጉባዔ


ደኢህዴን
ደኢህዴን

ከኢህአዴግ አባል ድርጅቶች አንዱ የሆነው የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ደኢህዴን/ አሥራ አምስት የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላትን በመምረጥ፣ ደኢህዴን ለአለፉት አምስት ቀናት ባካሄደው ጉባዔ የቀድሞውን ጠ/ሚኒስቴር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ፣ ሃያ አራት ነባር አመራሮቹን፣ በክብር ማሰናበቱን ተገልጿል፡፡

ከኢህአዴግ አባል ድርጅቶች አንዱ የሆነው የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ደኢህዴን/ አሥራ አምስት የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላትን በመምረጥ፣ ደሕዴን ለአለፉት አምስት ቀናት ባካሄደው ጉባዔ የቀድሞውን ጠ/ሚኒስቴር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ፣ ሃያ አራት ነባር አመራሮቹን፣ በክብር ማሰናበቱን ተገልጿል፡፡

እስክንድር ፍሬው የደኢህዴን ማዕከላዊ ጽ/ቤት ኃላፊ እንዲሁም የንቅናቄውና የኢህአዴግና የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል የሆኑትን አቶ ሞገስ ባልቻን በስልክ አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኳል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የደኢህዴን ጉባዔ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:13 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG