በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በደቡብ ሱዳን አንድ ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች በረሀብ አፋፍ ላይ ናቸው


ሱዳን ወደ ጎረቤትዋ ሀገር ደቡብ ሱዳን ረድኤት እንዲገባ ስትል ሁለተኛ ኮሪዶር ወይም መሥመር ከፍታለች።

ሱዳን ወደ ጎረቤትዋ ሀገር ደቡብ ሱዳን ረድኤት እንዲገባ ስትል ሁለተኛ ኮሪዶር ወይም መስመር ከፍታለች። በጦርነት በዳሸቀችው ሀገር ተጨመሪ አንድ ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች በረሀብ አፋፍ ላይ መሆናቸውን በመግለፅ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስጠንቅቋል።

ደቡብ ሱዳን ከግጪት ከርሃብና ከምግብ እጥረት ለመውጣት በመንገዳገድ ላይ ባለችበት በአሁኑ ወቅት ጎረቤቷ ሱዳን ከዓለም የምግብ ድርጅትና ከደቡብ ሱዳን መንግሥት ጋር በመተባበር እህልና ጠጋኝ ምግብ ወደ ሀገሪቱ ለማስገባት ሁለተኛ መተላለፊያ መሥመር ከፍተዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

በደቡብ ሱዳን አንድ ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች በረሀብ አፋፍ ናቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:22 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG