በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዙማ እንዲሰናበቱ ኤኤንሲ ጠየቀ


የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማ
የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማ

የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ከሥልጣናቸው ይሰናበቱ ይዝለቁ የሃገሪቱ ፓርላማ ነገ ይወስናል። ፓርቲያቸው ግን “በቁኝ” ብሏል።

የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ከሥልጣናቸው ይሰናበቱ ይዝለቁ የሃገሪቱ ፓርላማ ነገ ይወስናል።

ፓርቲያቸው ግን “በቁኝ” ብሏል።

የደቡብ አፍሪካ ገዥ ፓርቲ የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ - ኤኤንሲ ጃኮብ ዙማ በዚህ ሆነ በዚያ በዚህ ሳምንት ውስጥ ከቤተ መንግሥቱ ይሰናበታሉ ብሏል፡፡

ፓርቲዎ ያለፈውን ሣምንት ድፍኑን ያሳለፈው ፕሬዚዳንት ዙማ ሥልጣናቸውን በሰላም አስረክበው እንዲሰናበቱ ጫና በማሳደርና በመጎትጎት ነበር፡፡

ዙማ ግን ሥልጣናቸውን እንደማይለቅቁ ተናግረዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ዙማ እንዲሰናበቱ ኤኤንሲ ጠየቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:13 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG