ባለፈው ቅዳሜ በአንዳንድ የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ከተሞች ጎሳን መሰረት ያደረገ ግጭት ተነስቶ በርካታ ሰዎች ሕይወት ከጠፍና ንብረት ከወደመ መዲህ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትና ሌሎች የፀጥታ ኃይሎች ገብተው እየተረጋጉ መሆኑ ተገልጿል፡፡
የሆነ ሆኖ የአካባቢው ዜጎች ልዩ ኃይል ከተባለው የክልሉ ታጣቂ ቡድን አሁንም ጥቃት ሊደርስባቸው እንደሚችል ስጋት እየሰሙ ነው፡፡ ልዩ ኃይል የተባለውን ቡድን ትጥቅ የማስፈታት ዕቅድ እንዳለ ጭምር በመጠየቅ አዲስ የአዲሱ የአሜሪካ ድምፅ ራድዮ ባልደረባችን የተቀላቀለው የአፋን ኦሮሞ ዝግጅት ክፍል ዘጋቢ ጀማል ሙክታር የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጄነራል ጀማል ተሰማን አነጋግሯቸዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ