No media source currently available
ባለፈው ቅዳሜ በአንዳንድ የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ከተሞች ጎሳን መሰረት ያደረገ ግጭት ተነስቶ በርካታ ሰዎች ሕይወት ከጠፍና ንብረት ከወደመ መዲህ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትና ሌሎች የፀጥታ ኃይሎች ገብተው እየተረጋጉ መሆኑ ተገልጿል፡፡