በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሶማሊያ “አንድ ሰው፣ አንድ ድምፅ” ምርጫ


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

እንደ አውሮፓ አቆጣጠር በ2020 ሶማሊያ “አንድ ሰው፣ አንድ ድምፅ” በሚለው መርህ ምርጫ ለማካሄድ እንድትዘጋጅ ለመረዳት፣ የአፍሪካና የዓረብ ምርጫ ጠበብት በዚህ ሳምንት ኬንያ ውስጥ ስብሰባ ተቀምጠዋል፡፡

የሶማሊያ “አንድ ሰው፣ አንድ ድምፅ” ምርጫ በአፍሪካና በዓረብ ምርጫ ጠበብት እንደ አውሮፓ አቆጣጠር በ2020 ሶማሊያ “አንድ ሰው፣ አንድ ድምፅ” በሚለው መርህ ምርጫ ለማካሄድ እንድትዘጋጅ ለመረዳት፣ የአፍሪካና የዓረብ ምርጫ ጠበብት በዚህ ሳምንት ኬንያ ውስጥ ስብሰባ ተቀምጠዋል፡፡

ሶማሊያ ከሁለት አሥርት ዓመታት በላይ ባለመግባባት ቀውስና በእርስ በርስ ጦርነት ስትታመስ ኖራ እአአ በ2004 ዓ.ም. ነው መረጋጋት የጀመረችው፡፡ በወቅቱ የሶማሊያ የሰላም ሁኔታ ሰለነበር አዲስ ፕሬዚዳንት ለመምረጥ የሽግግር መንግሥታቱ ምክር ቤት አባላት ናይሮቢ ነበር የተሰበሰቡት፡፡ ከዚያን ጊዜ ወዲህ ሶማሊያ ሦስት ምርጫዎች አካሂዳለች፡፡ ሆኖም የሶማሊያ ሕዝብ ገና መሪዎቹን አልመረጠም፡፡

እስካሁን ሀገሪቱ የጎሣ ሥራዕትዋን ነው - የተጠቀመችው፣ የጎሣ ሽማግሌዎችሕግ አውጭዎችን ይመርጣሉ፣ ሕግ አውጭዎቹ ደግሞ የአገሪቱን ፕሬዚዳንት ይመርጣሉ፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የሶማሊያ “አንድ ሰው፣ አንድ ድምፅ” ምርጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:36 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG