በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ የኢትዮጵያ ጉብኝት

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ
የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ

የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ ሰሞኑን ወደ ኢትዮጵያ የመጡት በአልሸባብ ላይ ከሚካሄደው ውጊያ አንፃር ይበልጥ ድጋፍ ለማግኘት ጭምር መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ቃል አቀባይ አስታውቀዋል፡፡

የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ ሰሞኑን ወደ ኢትዮጵያ የመጡት በአልሸባብ ላይ ከሚካሄደው ውጊያ አንፃር ይበልጥ ድጋፍ ለማግኘት ጭምር መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ቃል አቀባይ አስታውቀዋል፡፡

ፕሬዚዳንቱ ወደ አዲስ አበባ የመጡት በሞቃዲሾ ጥቃት ከተፈፀመ ከቀናት በኋላ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከዚህ በፊት እንዳደረገችው፣ ጦሯን ወደ ሶማልያ ትልክ እንደሆነ ግን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አላረጋገጡም፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ የኢትዮጵያ ጉብኝት
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:29 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG