በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ማኅበራዊ ብዙሃን መገናኛ እና የመብት አራማጅነት

የኢትዮጵያ መንግሥት በዜጎች ላይ ያደርሰዋል ያሉትን በደል ለማጋለጥ እና የመጻፍ ነፃነትን ለማረጋገጥ ማኅበራዊ ሚዲያ ያበረከተላቸውን አስተዋፆና በየገፆቻቸው ስለ ሠሩት ሥራ ገለፃ በማድረግ አራት የኢንተርኔት ማኅበራዊ ሚዲያ አራማጆች ውይይት አድርገው ነበር።

የኢትዮጵያ መንግሥት በዜጎች ላይ ያደርሰዋል ያሉትን በደል ለማጋለጥ እና የመጻፍ ነፃነትን ለማረጋገጥ ማኅበራዊ ሚዲያ ያበረከተላቸውን አስተዋፆና በየገፆቻቸው ስለ ሠሩት ሥራ ገለፃ በማድረግ አራት የኢንተርኔት ማኅበራዊ ሚዲያ አራማጆች ውይይት አድርገው ነበር።

ከዞን ዘጠኝ ወ/ት ሶሊያና ሽመለስ፣ ከድምፃችን ይሰማ አቶ የደስደስ ያሲን፣ ከአማራ ተጋድሎ አቶ አቻምየለህ ታመሩ እና ከኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ እንዲሁም በግል የፌስ ቡክ ገጹ ከ937 ሺህ በላይ ተከታይ ያለው አቶ ጃዋር መሐመድ አቅራቢዎች ነበሩ።

ሦስት ሰዓት የፈጀው ውይይት የተዘጋጀው ኢቲዮቲዩብ በተባለው የኦንላይን ሚዲያ አማካኝነት ሲሆን ጽዮን ግርማ ከማኅበራዊ ሚዲያ ጋር በተያያዘ የተነሱት ነጥቦች ብቻ አጠር አድርጋ ትዳስሰዋለች።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምፅ ያድምጡ።

ማኅበራዊ ብዙሃን መገናኛ እና የመብት አራማጅነት
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:04 0:00

XS
SM
MD
LG