በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው ከህዝብ ተወካዮች ጋር ውይይት አደረጉ


የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው
የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው

በህዝቦች መካከል ልዩነት በመፍጠር የኅብረተሰቡን ሰላም በሚነሱ አካላት ላይ መንግስት ህግ የማስከበር እርምጃ እንደሚወስድ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው አሳሰቡ።

በክልሉ የሚገኙ ብሄረሰቦች የሚያነሷቸው በዞንና በወረዳ የመደራጀት ጥያቄዎች ምላሽ የሚሰጣቸው በክልል ለመደራጀት የሚቀርበውን ጥያቄ ምላሽ ሰጥተን ክልሉን እንደገና ካደራጀን በኋላ ነው ብለዋል።

ከራስ ገዝ አስተዳደር ጋር በተያያዘ በክልሉ በወላይታ፣ በጋሞና በጎፋ ዞኖች ህዝብ መካከል እርስ በርስ መጠራ ጠር እንዲፈጠርና ግጭት ውስጥ እንዲገቡ የሚገፋፉ ቅስቀሳዎች መኖራቸውን የዞኑ ተወላጅ የሆኑ የፌዴራልና የአዲስ አበባ የክልሉ አመራሮች ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ባደረጉት ጉባኤ ተገልጧል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው ከህዝብ ተወካዮች ጋር ውይይት አደረጉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:42 0:00


XS
SM
MD
LG