በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በደቡብ ክልል የተከሰቱ ግጭቶች ጉዳይ በነዋሪዎች ዕይታ


በደቡብ ክልል የተከሰቱትን ግጭቶች ተከትሎ በአካባቢው የነገሰው የፖለቲካ ውጥረት ለክልሉ የኢኮኖሚና ማኅበራዊ ቀውስ መንስዔ መሆኑ ይታመናል።

ከፍተኛ ጉዳት ያደረሱት ያለፈው ዓመት ምስቅልቅል በክልሉ ሕዝብ ዓይን እንደምን ይታያል? 2012 በነዋሪው ሕዝብ ልቦና ያሳደረው ተስፋስ?
በሌላ በኩል የክልሉን ሰላም ለማረጋገጥ፣ የሕዝቡን አብሮነት ለማስፈንና የሚናፈቅ ክልል ለማድረግ ተግቶ እንደሚሰራ ያስታወቀው የክልሉ መንግሥት በበኩሉ የክልሉ ህዝብ፣ ሚድያና ፖለቲክኞች ከከፋፋይ ይልቅ አንድነቱን ለሚያጠናክሩ ጉዳዮች ትኩረት እንዲሰጡ ጥሪ አቅርቧል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በደቡብ ክልል የተከሰቱ ግጭቶች ጉዳይ በነዋሪዎች ዕይታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:02 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG