በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በደቡብ ክልል የጣለው ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ ያስከተለው ችግር


ሀዋሳ
ሀዋሳ

በደቡብ ክልል ሰሞኑን የጣለው ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ ያስከተለው ጎርፍና ናዳ ከ6000 በላይ ዜጎችን ለአስቸኳይ የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲደረግላቸው የክልሉ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስተወቀ።
የክልሉ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ አበራ ዊላ ለተፈጥሮ አደጋው መከሰት መነሻው የተፈጥሮ ኃብት አያያዝ ጉድለት መሆኑን ጠቅሰው፣ የመሬት አጠቃቀም ፖሊሲ አለመኖር ችግሩን አባብሷል ብለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በደቡብ ክልል የጣለው ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ ያስከተለው ችግር
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:07 0:00


XS
SM
MD
LG