በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሸገር ፓርክ ምርቃት


ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ፣ ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው፣ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ
ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ፣ ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው፣ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

ሸገር ፓርክ/መናፈሻ/ የሃገረ ኢትዮጵያ ኩሩ ታሪክ የሚዘክር ማዕከል እንደሆነ ተነገረ። ለሃገሪቱ ምጣኔ ኃብት ማንሰራራትም ድርሻ እንደሚኖረው ተገልጿል። ይህ ፓርክና ሌሎች የተሳኩ ታላላቅ ሥራዎች ተባብሮ መስራት ያለውን ትልቅ ፋይዳ የሚያሳይ ነው ሲሉ የሃገሪቱ ፕሬዚዳንት አስገነዘቡ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የሸገር ፓርክ ምርቃት
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:13 0:00


XS
SM
MD
LG