No media source currently available
ሸገር ፓርክ/መናፈሻ/ የሃገረ ኢትዮጵያ ኩሩ ታሪክ የሚዘክር ማዕከል እንደሆነ ተነገረ። ለሃገሪቱ ምጣኔ ኃብት ማንሰራራትም ድርሻ እንደሚኖረው ተገልጿል። ይህ ፓርክና ሌሎች የተሳኩ ታላላቅ ሥራዎች ተባብሮ መስራት ያለውን ትልቅ ፋይዳ የሚያሳይ ነው ሲሉ የሃገሪቱ ፕሬዚዳንት አስገነዘቡ።